በትልቁ አልም ብዙ ተማር ታላቅ ሁን!

Dream Big, Learn More, Achieve Greatness!

Ethiopia flag badge

የኢትዮጵያ ትምህርት ቪዲዮ መግቢያ ገፅ

📍 እንኳን ወደ ኢትዮጵያ የትምህርት ቪዲዮ ገፅ በደህና መጡ!

በኢትዮጵያ መደበኛ የትምህርት ሥርዓት ከ6ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ለሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በአማርኛ እያዘጋጀን እንገኛለን። በዚህ ገጽ በማንኛውም ጊዜና ቦታ እንዲማሩ የመማሪያ ቪዲዮዎችን እናቀርባለን። በአሁኑ ጊዜ ከ6ኛ እስከ 9ኛ ክፍል ያሉ ቪዲዮዎች የተጠናቀቁ ሲሆን እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ቪዲዮዎችን በዚህ አመት መጨረሻ ለማጠናቀቅ አቅደናል።

እነዚህ ትምህርታዊ የመማሪያ ቪዲዮዎችን የእርስዎን እድገት እና ትምህርት እንደሚደግፉ ተስፋ እናደርጋለን!

📌 እንዴት እንጠቀም?

Copyright © 2023 Shints Etp Garment PLC, All rights reserved!